በአዲስ አበባ በሚገኘው ማርዮት ኤክስኪዩቲቭ አፓርትመንቶች የኬዝ ግንባታ ይፋዊ ማስታወቂያ

በመካከለኛው ምስራቅ እና በምስራቅ አፍሪካ፣ በአለማችን የታወቁ በርካታ ተሽከርካሪዎች ግንባር ቀደም አከፋፋይ የሆነው ሰዒድ መሐመድ አልጋንዲ እ.ኤ.አ ሀሙስ መስከረም 8/2016 በማርዮት አክስክዩቲቭ አፓርታትመንቶች፣ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ጎልደን ድራገን አውቶቢሶችን በይፋ መርቆዋቸዋል፡፡

ሰዒድ መሐመድ አልጋንዲ እና ልጆቹ በመካከለኛው ምስራቅ እና በምስራቅ አፍሪካ ክልሎች እና በኢትዮጵያ የማህበሩ ተወካይ ጽ/ቤት የኢትዮጵያን የትራንስፖርት ስርዓት ለመደገፍ እና የከተማ እንቅስቃሴውን ለማሳለጥ የኮኔክሽን ማስፋፊያ እንቅስቃሴዎች ላይ ድጋፍ የሚያደርጉ የግንባታ ቁሳቁሶችን ከፍተኛ ፍላጎት ለማርካት ሲባል በአለማችን ውስጥ በእጅጉ የታወቀ የኢንዱስትሪ ማሽነሪ እና ቁሳቁስ ጥምረቶች የንግድ ተሽከርካሪዎች እና መሳሪያዎችን በማቅረቡ ረገድ ከ50 አመታት በላይ ልምዱ አላቸው፡፡ በአዲስ አበባ ነጋ ሲቲ ሞል የሚገኙ የወኪል ጽ/ቤት በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚገኝ ከፍተኛ የስርጭት ማዕከል ጋራ ግንኙነት በመፍጠር ሽያጮችን፣ የቴክኒክ እና የመለዋወጫ አካላትን የሚደግፍ ነው፡፡ ሁሉም የአይኤስኦ 9001 እውቅና ያላቸው ናቸው፡፡

ማህበሩ ከኬዝ ግንባታ ተባባሪ አካል የምርቶችን ተለዋዋጭነት፣ ተግባራዊነት እና ቀጣይነት የሚያሳዩ ሲኪድ ገልባጮችን፣ መጫኞችን እና ኤክስካቫተሮችን በሰንሻይን ቢዝነስ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ቅጥር ግቢ ውስጥ በተከናወነው ኩነተ ለትዕይንት አቅርቧል፡፡

ኤስኤምኤጂ በግንባታው ኢንደስትሪ ከ60 አመታት በላይ ልምዱ ካላቸው ከጣና ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ጋር በመተባበር የሽያጭ በኋላ፣ የመለዋወጫ አካላት እና የቴክኒክ ድጋፍ ያቀርባል፡፡ የኤስኤምኤጂ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ግርሃም ተርነር እንዳመለከቱት ከሆነ ‹‹ለግንባታ ቁሳቁሶች እያደገ የመጣውን የህዝብ ቁጥር፣ የሀገር ውስጥ ምርት ምጣኔ፣ አገልግሎት ስር ላይ ያልዋሉ አገልግሎቶች እና መሰረተ ልማት እና የግንባታ ቁሳቁሶች ፍላጎቶች ለኢኮኖሚ መሰረቶች በትክክለኛው አቅጣጫ መሆኗን የሚያመላክት በቂ መረጃ መሆኑን ይጠቁማሉ፡፡ ለኤስኤምኤጂ ከበርካታ አመታት በፊት ይህንን አቅም የተመለከትን ሲሆን የፈረምነው ይህ አዲሱ የንግድ ጥምረት ስምምነቶች በአፍሪካ ገበያ ውስጥ እና በተለይም ዛሬ ኬዝ ኮንስትራክሽንን በምናስተዋውቅበት ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለንን ስራ እንድናሳድግ ገፋፍቶናል፡፡››

 

ለበለጠ መረጃ -ሰዒድ መሐመድ አልጋንዲ እና ልጆቹ (ወኪል ጽ/ቤት) ጆሴፍ ቲቶ ጎዳና፣ ነጋ ሲቲ ሞል፣ 2ኛፎቅ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ፣ ስልክ +2511155714114 ኢሜይል፡ smag@alghandi.com