እንኩአን ደህና መጡ

ሰይድ መሐመድ አል ጋንዲ እና ሴሴ

በ1972 የተመሰረተው ሰዒድ መሐመድ አል ጋንዲ እና ልጆቹ ማኀበር (ኤስኤምኤጂ) የአል ጋንዲ አውቶሞቲቭ ግሩፕ አባል ማኀበር ሲሆን በአለማችን እያደጉ የመጡ የታወቁ ኢንዱስትሪያል ማሽን እና የቁሳቁሶችን ማለትም የአይቪኮ የንግድ ተሽከርካሪዎች (በዱባይ፣ ሰሜናዊ ኢሜሬትስ እና ደቡብ ከሱዳን፣ ጅቡቲ)፣ ኮህለር የሐይል ሲስተሞች/ስርዐቶች (ጄኔሬተሮች)፣ ኮቤልኮ የግንባታ ማሽኖች (የቁፋሮ ማሽን)፣ ኤምጂአር የአካባቢ ቁጥጥር ስርዐቶች፣ የባሕር ማገገሚያ ማሪን እና ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ውሀ ማጣሪያዎችንና ክሊማ የባህር የአየር ማቀዝቀዣዎች ንግድ ልዩ ፈቃድ በመካከለኛው ምስራቅ እና ምስራቅ አፍሪካ አካባቢ በመያዝ መሪ አከፋፋይ ነው፡፡ 

No Brand found. Brands will be updated soon. Stay tuned!!

ያግኙን

Sending data... Please Wait.
Thank you for writing to us. We have recieved your feedback and one of our staff will get in touch with you soon.
    Error!!! System could not process your request. Please try again after some time.