በኤስኤምጂ የተዋወቀው ዩሮትሮኒክ የማርሽ ሳጥን ያለው ኢቬኮ ትራከር

ኢቬኮ በዱባይ ኢቬኮ ትራከር ዩሮትሮኒክ ያቀርባል፡፡ ይሄ የማይስተዋወቅ ሂደት ከመላው ሀገር የከተማ አስተዳደሮችን፣ የግንባታ ስራዎችን፣ የድንጋይ ካባዎችን፣ የትራንስፖርት ድርጅቶችን እና ለከፍተኛ ከመንገድ በስተቀር ለሚደረጉ ተልዕኮዎች ከመንገድ ውጪ ተሽከርካዎችን የብራንዱ የቅርብ ጊዜ ምርት በተመለከተ ከፍተኛ ፍላጎት ያሳዩ ድርጅቶችን የወከሉ ዋና ዋና ስፔሻሊስት የህትመት ውጤቶችን እና ከ150 ደንበኞች በላይ የተገኙበት ነበር፡፡

ይህ ኩነት የኢቬኮ አከፋፋይ በሆኑት ሰዒድ መሐመድ አልጋንዲ እና ልጆቹ (ኤስኤንኤጂ) በዱባይ አውቶ ድሮም የተዘጋጀ ሲሆን ከፍተኛ የትራከር ልዩነቶችን ለማሳየት አብዛኛዎቹን ፋሲሊቲዎች የተጠቀመ ነበር፡፡ ተሳታፊዎች የጋቢናውን ከፍተኛ ምቾት የማየት እድሉን የገጠማቸው ሲሆን እንዲሁም የተሽከርካሪውን በአውቶ ድሮም በመወዳደሪያ መንገድ ላይ የመሽከርከር አቅም የመመልከት እድሉ ይገጥማቸዋል፡፡

የትራከሩ አማራጭ ልዩነቶች ለእይታ የቀረቡ ሲሆን የዚህን ልዩነት ድምር ተለዋዋጭነት ከግንዛቤ በመውሰድ ለእያንዳንዱ ተልዕኮ በመሰረቱ ሞዴል ነው፡፡ የትራከር ልዩ ልዩ መልኮች ተመርጠው ለዕይታ የቀረቡበት ሲሆን እናም የትዕይንቱ ኮከብ ትራከርዩሮቶኒክ የነበረ ሲሆን በተለያዩ ገፅታዎች ማለትም ከገልባጭ፣ ኮምፕተር፣ የውሃ ታንከር እና ሚክሰር በመሆን ከአራት ትራከር ኤዲ380 ሞዴሎች ጋራ በመሆን ቀርቧል፡፡ ተመሳሳይ አህዶች ለፍተሻ ማሽከርከር በተጨማሪ ቀርበው ነበር፡፡ ትራከሩ ብቻ አልነበረም ለትዕይንት እና ለፍተሻ ማሽከርከር የቀረበው እንደሁነቱ ከሆነ ኩነቱ መካከለኛ እና ዩሮካርጎ ያለው ቀላል የተሽከርካሪ ልዩነቶችን እንዲሁም በተለያዩ ገጽታዎቹ ውስጥ ልዩነቶችን ያካተተ ሙሉ የኢቬኮ ክፍሎችን ለመወከል የቀረበበት ወቅት ነበር፡፡

ትራከሩ አጠቃላይ የተሽከርካሪ ክብደታቸው ከ18-70 ቶን፣ 40 ቶን እና ያልተጣራ የጥምረት ክብደታቸው እስከ 70 ቶን የሆኑ በሁሉም ከፍተኛ ከመንገድ ባሻገር ተልዕኮዎች የደንበኛውን የጥንካሬ እና የአስተማማኝ ፍላጎቶች እንዲያሟላ ተደርጎ ተነድፏል፡፡ የአዲሱ ትራከር ትክክለኛው ፈጠራ ከመንገድ ባሻገር አቅሞች በመንገድ ደረጃ የምቾት ጥንቅር የሚያቀርብ ስትራሊስን መሰረት ያደረገ ጋቢና ነው፡፡

የዩሮትሮኒክ አውቶሜትድ የማርሽ ሳጥን ጉልህ የሆኑ ጠቀሜታዎች አሉት፡፡ የዩሮቶኒክ አውቶሜትድ የማርሽ ሳጥን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል አውቶማቲክ በሆነ ሞዴል ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል፡፡ አውቶማቲክ ማርሽ ማስነሻ እና ማቀዝቀዣ በጭነት ሁኔታዎች፣ በመንገድ ሁኔታዎች እና በማሽከርከር ዘይቤ፣ የተሽከርካሪውን አቅም ከፍ ለማድረግ፣ የነዳጅ ፍጆታን እና ምቾትን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማድረግ በሚል ስሌት የሚደረግበት ይሆናል፡፡  በስብቀት ሀይል ከሚደረግ የማዋደድ ስራ ይልቅ በእጅጉ ፈጣን በሆነ የሞተር ፍጥነትን በኤሌክትሮኒክ የማስማማት ዘዴ የማርሽ ፍጥነቶች እንዲዋደዱ የሚደረግ ይሆናል፡፡ ተሽከርካሪ የፍጥነት መጥፋት ዝቅተኛ ደረጃ ላይ በመሆኑ መውጣት የሚጠበቅበት ተጨባጩ የግንባታ ሳይት ነው፡፡ አሽከርካሪው በአስቸጋሪ ርቀት ላይ ተመሳሳይ ሬሾ ማስጠበቅ ካስፈለገ የማርሽ ለውጦችን ለመቆጣጠር በከፊል አውቶማቲክ ወደ ሆነው ሞዴል ሊቀይረው ይችላል፡፡ ዩሮቶኒክን በተመለከተ አሽከርካሪው ሙሉ በሙሉ እጆቹን ከተሽከርካሪው ላይ ማንሳት ሳይጠበቅበት እንዲሁም ተሸከርካሪው በማንኛውም ወቅት ከፍተኛ የብቃት ደረጃ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ትኩረቱን ሙሉ በሙሉ በማሽከርከሩ ላይ ማድረግ ይችላል፡፡

በውጤቱም ለአሽከርካሪው ከፍተኛ ምቾትን ያስፈልጋል፡፡ በጣም የቀነሰ ድካም የሚያስከትል ሲሆን እንዲሁም ከፍተኛ የነዳጅ አጠቃቀም ብቃት እና ዝቅተኛ የስራ ላይ ወጪዎች የሚስተዋል ይሆናል፡፡ በሌላ ቋንቋ ምችቶትና ትርፋማነት ሙሉ ይሆናል፡፡

ዮሮቶኒክ የማርሽ ሳጥን በመታወቁ ሁኔታ የትራክተሩ ልዩነት ደንበኞች ምርትን ለተወሰነ ተልዕኮ በተለየ ሁኔታ ማዋሀድ እንዲችሉ ለማድረግ ሰፊ አማራጭ አለው፡፡ ልዩነቱ ከርሰር 13 ሞተሮችን እና ሁለት ጋቢናዎችን (ሀይ-ላንድ እና ሀይ-ትራክ) ያካተተ ነው፡፡ ሪጂድ ከባድ ተሽከርከሪ ምርቶች በ4 X 2፣ 4 X 4፣ 6 X 4፣ 6 X 6፣ 8 X 4 እና 8 X 8 ገፅታዎች ውስጥ ከ380ኤችፒ እስከ 440ኤችፒ የሐይል ምጣኔ ጋር ይገኛሉ፡፡ ትራክተር ምርቶች በ4 X 2፣ 4 X 4፣ 6 X 4 እና 6 X 6 ገፅታዎች ውስጥ ከ380ኤችፒ እስከ 440ኤችፒ የሐይል ምጣኔ ጋር ይገኛሉ፡፡