ኢቬኮ ትራከር ኤቲ/ኤዲ720ቲ42ደብሊውቲኤች

የመጠየቂያ ቅጽ

በአዲሱ ትራከር ላይ ያሉት ማርሾች ሁሉም የኤርጎኖሚክስና የአሰራር ውጤት ናቸው፡፡ በሰው የሚንቀሳቀሰው ማርሽ በ 16 የተለያዩ የፍጥነት ልኬቶች ቀርቧል፡፡ አዲስ ፈጠራ የሆነው ባለ 16-ፍጥነት ዜድኤፍ ኢኮ ስፕሊት 4 
ለደህንነት በሰርቦ-ሺፍት ያለው ሲሆን ለፈጣንና ለትክክለኛ የማርሽ ለውጥ ምስጋና ይግባውና በሚነዳ ግዜ የተሻለ ምቾትን ይሰጣል፡፡  

 

Specifications :

  • አቅም :
  • ሞተር :
  • ማርሽ :
  • ሰስፔንሽን :
  • አይነት :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ