ኢቬኮ ትራከር ኤዲ380ቲ38

የመጠየቂያ ቅጽ

ዩሮካርጎ ስሪት ካሉት ውስጥ ሁሉንም የሚያጠቃልል ነው፡፡ እያንዳንዱን ፍላጎትዎን ለማርካት ከ11,000 በላይ የተለያየ አይነት ያለ ሲሆን ነገር ግን ለሚፈለገው ተግባር የሚውል ራሱን የቻለ አይነት አለው፡፡

ኢቬኮ በእውነቱ አለምአቀፍ የንግድ ምልክት ሲሆን የተለያዩ አይነት ገልባጭ መኪኖችን የሚያመርትና እርስዎን በአገር ውስጥ ገበያ ለመርዳት ዝግጅቱን በማጠናቀቅ የገበያ አውታሮችን እየዘረጋ ያለ ንግድ ምልክት ነው፡፡

ኢቬኮ በመካከለኛው ምስራቅ እና በአፍሪካ ገበያዎች ቀላል፣ መካከለኛና ከባድ ገልባጭ መኪኖችን፣ አውቶቡሶችን እና ተሽከርካሪዎችን ሚዛናዊ በሆነ መልኩ በማምረት ገበያውን በማሳደግ አስተማማኝ ደረጃ ላይ ያለ ነው፡፡ እንዲሁም ደንበኞቹን በተሻለ ሁኔታ ለማገልገል የንግድ መስመሩንና የድጋፍ አቅሙን ለማጎልበት ከፍተኛ ኢንቨስትመንት እያደረገ ይገኛል፡፡ በ 2013 የአካባቢው አጠቃላይ ግምት 230,000 ሲሆን ይህም የሚያሳየው ከደቡብ አሜሪካ የሚበልጥና ከአውሮፓ ደግሞ ሶስተኛ ነው፡፡ ኢቬኮ በአካባቢው አስደናቂ እድገትን እያስመዘገበ የመጣ ሲሆን በ 2016 ሽያጩን በ 33% በማሳደግ፣ በባለፈው አመት ደግሞ 12,000 ንጥሎችን መሸጥ ችሏል፡፡ የኢቬኮ ከፍተኛ እድገት ማስመዝገቡን በመቀጠል በ 2018 በአካባቢው ሽያጩን በእጥፍ ለማሳደግ ያቀደ ሲሆን በአካባቢው የንግድ ስራ ሲታይ ገበያውን ለመቆጣጠርና ለማሳደግ አቅዶ እየተጓዘ ነው፡፡ እነዚህ እድገቶች በነዚህ ፍላጎቶች እየተተገበሩ እነዚህም የተለያየ ምርት ከማራኪ ዋጋ መፍትሄዎች፣ የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት ከአካባቢው ጋር የሚሄድ ምርት፣ በማቅረብ የአስመጪዎች ኔትወርክና የመኪና አካል/የቦዲ አምራቾች ኔትወርክ ማሳደግ ናቸው፡፡ የኢቬኮ የአፍሪካና መካከለኛ ምስራቅ ቡድን ሽያጭ፣ ኔትወርክ ዝግጅት እና ማርኬቲንግን ያጣመረው በአካባቢው ላሉት አጋሮቹ እድገት በቁርጠኝነት የሚሰራ ነው፡፡ በቱሪ የሚገኘው የኢቬኮ ዋና መስሪያ ቤት የምርት ግብይት መለዋወጫዎችና ሰርቪስ፣ የምርት ድጋፍ፣ ጥራትና የፋይናንስ አገልግሎቶችን ሙሉ በሙሉ የአካባቢውን ፍላጎቶች በመገንዘብ ላይ ትኩረት ባደረገ ቡድን አማካኝነት እያቀረበ ይገኛል፡፡

Specifications :

  • አቅም :
  • ሞተር :
  • ማርሽ :
  • ሰስፔንሽን :
  • አይነት :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ