ኮቤልኮ ኤክስካቫተር ኤስኬ210ኤልሲ

የመጠየቂያ ቅጽ

መሪው ቴክኖሎጂያችን የመመሪያ መስፈርቶችን የሚያሟላ በኤክስካቫተሮቻችን የበለጠ አካባቢያዊ አሰራር እና ነዳጅ ቆጣቢነትን እንዲሁም ጥሩ የስራ አፈፃፀም ብቃትን የሚሰጥ ነው፡፡

"ትክክለኛው ኮቤልኮ መጥቷል!" ይህም ሶስት ነገሮችን ማለትም መሻሻልን ቁጠባን እና ለአካባቢ ተስማሚነትን ይሰጣል፡፡

ይህም ማለት የአሜሪካን የኢፒኤ ኢንትሪም ቴር 4 ልቀት ደረጃዎችን  የሚያሟላው እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ከመቅረቡ ጋር ተዳብሎ ለኤክስካቫተሮቻችን በጣም የተሻለ የአካባቢያዊ አሰራርና ነዳጅ ቁጠባ እንዲሁም ከፍተኛ የስራ አፈፃፀም ብቃትን አጎናፅፎታል፡፡

የእነዚህ ኤክስካቫተሮች አስደናቂ የአሰራር ብቃት ለመቆፈር ያላቸው ከባድ ጉልበትና የሚቆፍሩት ስፋት የመጣ ነው፡፡ እነዚህ ኤክስካቫተሮች የሂኖ ሞተር ያላቸው ሲሆን በአካባቢ ላይ ያለውን ተጽእኖ የሚቀንሱ እና የግፊት መጥፋት ችግርን በልዩ የኮቤልኮ ቴክኖሎጂ የሚቀንሱ ናቸው፡፡

ምቹና በደንብ የተፈተነው የኮቤልኮ ቴክኖሎጂ ለብዙ አመት የዛሬውን የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፈ ብዙ ፍላጎቶች የማርካት ብቃት አግኝቷል፡፡ በቀጣይነት ዋና እሴት በመገንባት ሁሌ የጠያቂነትን መንፈስ በመሰነቅ መልካም የቴክኖሎጂ ገጽታ እንዲፈጠር አድርጓል፡፡

Specifications :

  • ሞተር:- :
  • የኦፕሬት ማድረጊያ ክብደት:- :
  • የአካፋ አቅም:- :
  • ደረጃ:- :
  • ሀይድሮሊክ ሲስተም:- :
  • የጉዞ ሲስተም:- :
  • :