ኤልቲ7ኤም4ኤክስ400ጄ-ዋይ

የመጠየቂያ ቅጽ

ኮኢልሞ የማማ መብራቶች በማንኛውም አካባቢ ወይም የአየር ንብረት ሁሉንም መስፈርት የሚያሟሉ ናቸው፡፡ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ቁሳቁሶች ምርጫ ኮኢልሞ የማማ መብራቶች ክብደታቸው ቀላል እና በአደገኛ ሁኔታ ውስጥ ችግርን መቋቋም እንዲችሉ አድርጓቸዋል፡፡

በዲዛይናቸው እንከን የማይወጣላቸውና አስተማማኝ

ኮኢልሞ የማማ መብራቶች በማንኛውም አካባቢ ወይም የአየር ንብረት ሁሉንም መስፈርት የሚያሟሉ ናቸው፡፡ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ቁሳቁሶች ምርጫ ኮኢልሞ የማማ መብራቶች ክብደታቸው ቀላል እና በአደገኛ ሁኔታ ውስጥ ችግርን መቋቋም እንዲችሉ አድርጓቸዋል፡፡

ቁመታቸው መስተካከል የሚችል የኮኢልሞ ቋሚ ወይም ተንቀሳቃሽ የማማ መብራቶች ምስጋና ለማማ መብራቶቹ ስታብላይዘር ይግባና ከፍተኛ የሆነ ንፋስ እንኳን ቢመጣ አይነቃነቁም፡፡

ድፍንና ቀላል ክብደታቸው ከአረብ ብረትና አልሙኒየም ፖሎች የተሰሩ በመሆናቸው እስከ ከፍተኛው ቁመት 12 ሜትር ድረስ በሀይድሮሊክ ወይን ፔኑማቲክ መዘርጋት ይችላሉ፡፡ 360° መሽከርከር የሚችለው የማብሪያ መዋቅር በተለያዩ ሀሎጅን የብረት ቅይጥ ወይም ሌሎች አይነት አምፖሎች በሚያስፈልገው የመብራት አይነት መሰረት ሊገጠም ይችላል፡፡

ኮኢልሞ የማማ መብራቶች በተለያዩ አይነት የመጓጓዣ ቅጥያዎች ይቀርባሉ፣ እነዚህም:-
- በዝግታ የሚጎተቱ ተሳቢዎች ለህንፃ ግንባታ ምቹ የሆኑት
- በፍጥነት በአውራ ጎዳና ላይ መሄድ የሚችሉ ተሳቢዎች ፍቃድና ማረጋገጫ የእጅ ፍሬን፣ የጭቃ መከላከያና ስፖኪዮን ጨምሮ በተለያየ አይነት የትራንስፖርቴሽን ግአቶች አማካኝነት ሊቀርቡ ይችላሉ፡፡

የተተገበሩ ደረጃዎች
- የቮልዩም መለኪያና የሰአት መለኪያ ከመቆጣጠሪያ ክፍል ጋር
- ዝቅተኛ የዘይት ግፊትና ከፍተኛ የሞተር ሙቀት በሚኖርበት ጊዜ ሞተሩን ለመከላከል ራሱን በራሱ የሚዘጋ ስርአት   
- ባለ 12 ቮልት በውስጥ የተገነባው ባትሪ በኤሌክትሪክ የሚነሳ
- የነዳጅ ሜትር 

Specifications :

  • ድግግሞሽ:- :
  • የኤሲ አምፖሎች:- :
  • የአምፖል አይነት:- :
  • የኤሲ ጀነሬተር:- :
  • የነዳጅ ታንከር አቅም (l):- :
  • ክብደት (ኪግ):- :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ