ማዞኪያ የጎን መጠቅጠቂያ - ላት2

የመጠየቂያ ቅጽ

ባለአንድ ምላጭ የጎን መጫኛ በአንድ የሚሰራ መጠቅጠቂያ - ባለአንድ ምላጭ መጠቅጠቂያ ስርአቱ ትልቅ ጭነት ለመጫንና በተለይም ለመጠቅጠቅ የሚያመች ነው፡፡ በተጨማሪ ለከተማ ደረቅ ቆሻሻ እንደ ወረቀት፣ ብርጭቆ፣ ፕላስቲክ እና ቅጠል ለመሰብሰብ አይነተኛ መሳሪያ ነው፡፡

ባለ አንድ ምላጭ የጎን መጫኛ በአንድ የሚሰራ መጠቅጠቂያ
- በጎን መጫኛ በአንድ የሚሰራ መጠቅጠቂያ መሳሪያ የታሸገ የቆሻሻ መያዣ፣ የፊት ለፊት ማፈሻ እና የጎን ቆሻሻ ገንዳ ማንሻ ያለው ነው፡፡
- ባለአንድ ምላጭ መጠቅጠቂያ ስሪት ትልቅ ጭነት ለመጫን እና በተለይም ለመጠቅጠቅ የሚያመች ነው፡፡ በተጨማሪ ለከተማ ደረቅ ቆሻሻ እንደ ወረቀት፣ ብርጭቆ፣ ፕላስቲክ እና ቅጠል ለመሰብሰብ አይነተኛ መሳሪያ ነው፡፡

-  የቆሻሻ ገንዳ ማንሻ መያዣው ተንቀሳቃሽና የማይንቀሳቀሱ መያዣዎችን በዲአይኤም ተገጣሚዎች አማካኝነት ለረጅም ርቀት እና በጣም ያልተስተካከለ የመሬት አቀማመጥ ላይ ማጓጓዝ ይችላል፡፡
- የሃይድሮል ስርአቱ በኤሌክትሮኒክስ ይሰራል
- ላት2 ከፍተኛ ጥራት ባለው ግራፊክስ ባለቀለም ተነኪ መመልከቻ/ተች ስክሪን ያለው ሲሆን በዚህም አማካኝነት መሳሪያውን ለስራው በሚያስፈልግ ሁኔታ መቀያየር ያስችላል
-የስራ አካባቢ ለመቆጣጠር ደብሊው ፍላት ስክሪን ቲኤፍቲ ሞኒተር አለው
- የደህንነት መቆጠሪያዎችና ቁሳቁሶች በማሽን መመሪያ እና በዩኤንአይ ኢኤን 1501-2 መሰረት ነው

ደረጃውን የጠበቀ መሳሪያ/ የቆሻሻ ገንዳ ማንሻ አይነቶች
- የቆሻሻ ገንዳ ማንሻዎቹ እስከ 3200 ሊትር መያዝ የሚችሉ የማይንቀሳቀሱ መያዣዎች መጫን ይችላሉ
- በአሽከርካሪ ጋቢና ውስጥ በባለ ቀለም መመልከቻ/ ሞኒተር አማካኝነት ሁሉንም የመቆጣጠሪያ ስርአት አለው

Specifications :

  • የአካል ይዘት:- :
  • ሻንሲ:- :
  • ኤምቲቲ:- :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ