ትንሹ ማዞኪያ መጠቅጠቂያ - ጆሊ1

የመጠየቂያ ቅጽ

ጆሊ1 መጠቅጠቂያ ከ 5 እስከ 7 ሜ3 የሚይዝ- ትንሹ መጠቅጠቂያ ባለ ምላጭ ማውጫ፡፡ የኋላ መጫኛ ያለው ይህ ትንሹ መጠቅጠቂያ ብስባሾችን፣ ወረቀት፣ ካርቶን በመሰብሰብ አይነተኛ መሳሪያ ሲሆን “ቤት ለቤት” ዞሮ ቆሻሻ ለመሰብሰብ እና ከትንንሽ ተሽከርካሪዎች ጋር መገጣጠም የሚችል ነው፡፡

ፍራቴሊ ማዞኪያ በፍሮስኖን በሚገኝ ፋብሪካ ውስጥ ስራውን 1967 ጀመረ፡፡
በ70ዎቹ መጀመሪያ ላይ ከስነ ምህዳር ጋር የሚመጥን ከሆነ ከ 40 አመት በላይ ልምድ ተለዋዋጭነት፣ ጥራት እና አዳዲስ ነገሮችን መፍጠሩ ለድርጅቱ ለቆሻሻ ማጓጓዣ የሀገር ውስጥ የአለም አቀፍ ገበያ ፍላጎት ለማርካት የሚያስችለው ሙያ እና ልምድ እንዲኖው አድርጎታል፡፡
ጥራት ያላቸውን እቃዎች ለማቅረብ ፍራቴሊ ማዞኪያ በአይኤስኦ 9001 (ኢድ.2008) መሰረት አግባብነት ያላቸውን ቁሳቁሶች የሚያመርት ሲሆን ከ1998 ጀምሮ የምስክር ወረቀት ያገኘ ሲሆን እንዲሁም በአይኤስኦ 14001 መሰረት ለአካባቢ አያያዝ ስርአት በ2004 የብቃት ማረጋገጫ አግኝቷል፤
በተጨማሪም ሁሉም የአመራረት ሂደት የሲኢ ደንቦችን የሚያሟሉ ናቸው ምርቶቹም በማሽን መመሪያ እና በዩኤንአይ ኢኤን 1501 መሰረት የተረጋገጡ ናቸው፡፡

ሞንኮኪ ባለ ምላጭ ማውጫ ትንሹ-መጠቅጠቂያ

የኋላ መጫኛ ያለው ሞንኮኪ ትንሹ-መጠቅጠቂያ ብስባሾችን፣ ወረቀት፣ ካርቶን በመሰብሰብ አይነተኛ መሳሪያ ሲሆን “ቤት ለቤት” ዞሮ ቆሻሻ ለመሰብሰብ እና ከትንንሽ ተሽከርካሪዎች ጋር መገጠም የሚችል ነው፡፡ እሱም ባለአንድ ምላጭ ከአካሉ በላይ የተገጠመ የቆሻሻ የመጠቅጠቂያ ስርአት ያለውና በሁለት ባለድርብ ተግባር ሀይድሮሊክ ሲሊንደሮች የሚሰራ ነው፡፡ የጆሊ1 ቢ ተከታታይ የመጠቅጠቅ ዙሩ አንድና /ከፊል አውቶማቲክ ነው፡፡ ጆሊ ቢ በውስጡ ባለው ማራገፊያ ቱቦ አማካኝነት ቆሻሻን የሚያራግፍ ሲሆን ይህም በባለ ድርብ ተግባር የቴሌስኮፕ ሲሊንደር የሚሰራ ነው፡፡ ይህ ቆሻሻን በትልልቅ ተሽከርካሪ ላይ ለመጫን ምቹ ነው፡፡ በፒቲኦ የጥርስ ሳጥን አማካኝነት የሚንቀሳቀሰው ሀይድሮሊክ ቱቦ ይንቀሳቀሳል፡፡ በፊት ለፊት መያዣ ቱቦ መጫኛ እና በኋላ ማራገፊያ ቫልቭ ያለው የፍሳሽ መያዣ በርሜል አለው የደህንነት መቆጣጠሪያዎችና ቁሳቁሶች በማሽን መመሪያና በዩኤንአይ ኢኤን 1501-1 መሰረተ ናቸው፡፡

ማስተካከያዎች:-
- ለቆሻሻ መያዣ መጫኛ ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሮኒክ መቆጣሪያዎች
- አውቶማቲክ የቆሻሻ ገንዳዎችን አጣብቆ መያዣ
- የቆሻሻ ገንዳዎች ስታብላይዘር
- ከቆሻሻ መያዣ ማንሻ ጋር የቆሻሻ ገንዳ ማንሻ ተካቷል
- መለያና የጭነት ክፍል
- በአሽከርካሪው ጋቢና ውስጥ የመቆጣጠሪያ ክፍልና የመረጃ መያዣ ጭነቶችን ለመቆጣጠር ከሚያስችሉ ስርአቶች ጋር የተናበበ ነው፡፡

ደረጃውን የጠበቀ መሳሪያ

- የቆሻሻ መጫኛ ተገጣሚ ደረጃውን የጠበቀ እስከ 1700 ሊትር የሚይዝ
- ወደ ትልቅ ተሽከርካሪ የሚያራግፍ

- የቀለም መቆጣጠሪያና የቪድዮ ካሜራ

Specifications :

  • የአካል ይዘት:- :
  • ሻንሲ:- :
  • ኤምቲቲ:- :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ