አፈር መጠቅጠቂያ

የመጠየቂያ ቅጽ

በፍጥነትና በሽክርክሪቱ ንዝረት መካከል ትክክለኛ ውህደት ያለው ለከፍተኛ ጥንካሬና በፊት ለፊት ከፍ ላለ ክብደት እንደ ጭነት መያዣ መዋቅር መስቀለኛ ብረት የተገጠመለት፡፡

አንደኛ ደረጃ ምርታማነት
- በፍጥነትና በሽክርክሪቱ ንዝረት መካከል ትክክለኛ ውህደት ያለው፡፡

- ለከፍተኛ ጥንካሬና በፊት ለፊት ከፍ ላለ ክብደት እንደ ጭነት መያዣ መዋቅር መስቀለኛ ብረት የተገጠመለት፡፡

ለኦፕሬተር ምቾትና ደህንነት የሚሰጥ መቀመጫ

- ቀላልና ደህንነቱ የተጠበቀ ጋቢና - 90° ከግራ ወደ ቀኝ የሚሽከረከር - ዙሪያው የታሸገ ፓነል

- ከፍተኛ እይታ የሚሰጥ: ባለሁለት ጥላ ዲዛይን፣ አግድም የተገጠመ ምሰሶ

ከፍተኛ ብቃት

- የቱርቦ ቻርጀር ሞተሩ ወደ ውስጥ የሚገባን አየር እፍጋት የሚጨምር፣ ብቃትን የሚያሻሽልና የነዳጅ ፍጆታን የሚቀንስ የአየር ማቀዝቀዣ ስርአት የተገጠመለት ነው፡፡

ቀላልና ደህንነቱ የተጠበቀ ጥገና
- ከመሬት ላይ ታንኮች ጀምሮ እስከ ተሸካሚው ብረት ድረስ በየቀኑና በመደበኛነት ጥገና ማድረግ ይቻላል፡፡ ወደ ታች የሚመለስበት ፍጥነት ጊዜ እና ኦፕሬት የማድረጊያ ወጪው በመቀነሱ የተሻለ ምርታማነትና ትርፋማነትን የሚያመጣ ነው፡፡

እጅግ አስተማማኝ ስለመሆኑ

- ደረጃውን የጠበቀ ቱርቦ ቻርጀር - ከባድ የታንቡር ሰፖርቶ ፍሬም እና ወፍራም (32ሚሜ) ታንቡር ከፍተኛ የመከላከል ብቃትና በአፈር ጥቅጣቆ ስራ ወጥነት እንዲኖር የሚያደርግ - በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ አስተማማኝነቱ እጅግ ተመራጭ ግብአቶች ናቸው፡፡

Specifications :

  • ዝርዝር መግለጫ:- :
  • ሞዴል:- :
  • ሞተር:- :
  • ጉልበት:- :
  • ክብደት (ኪግ):- :
  • :

Available in :

  • ኢትዮጵያ